ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ  (መዝ 122 – 1)

በእሁድ የጧት አምልኮ ላይ ከእኛ ጋር የእግዚአብሔር ቃል እንዲካፈሉ ወደ ቤተክርሲቲያናች ይመጡ ።

በደስታ እንቀበላችኋለን ።  

 

2545 Warburton Ave, Santa Clara, CA 95051

ዕለታዊ ጸሎት

  • በየቀኑ ከ 6:oo – 7:oo AM

ሳምንታዊ አምልኮ 

  • ዓርብ ማታ ከ 7፡oo – 9:3o PM
  • እሁድ ጧት መደበኛ አምልኮ 9፡oo AM – 12:3o PM

ሳምንታዊ ጸሎት 

  • እሮብ ከ 11፡oo AM – 12:3o PM

ቤተ ክርሲቲያናችን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመከተል ለወሰኑ የወንጌልን እውነት ጽኑ መሠረታዊ እውቀት ለማስጨበጥ እንዲሁም አዲስ አማኞች በመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የተመሠረተ የድል ሕይወት እንዲኖራቸው የደቀ መዝሙር የትምህርት መርሐ ግብር አላት ።

 

Church gate

 

ለልጆች እና ለሕፃናት እንደ የዕድሜያቸው ደረጃ የሚመጥኑ የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙበትና ልዩ ልዩ ዝግጅቶች አሉ።  ለወጣቶችም የእንግሊዝ ቋንቋ የሚሰጥ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ፣ አምልኮ ፕሮግራም ሁልጊዜ እሁድ ከመደበኛው የአምልኮ ጊዜ ይሆራል ።

የቤ/ክ ቀኖች
November 2025
ቀንፕሮግራም
18ጾም ሳምንት
19የምሥጋና ቀን
20የቤተሰብ እና ልጆች አገልግሎት
21የጸሎት ሳምንት
22ኮንፈረርስ

እኛ ሁሉን በሚችል ሰማይና ምድርን በፈጠረ በእግዚአብሔር አብ እናምናለን ።

ደግሞም በአንድ ልጁ በመንፈስ ቅዱስ በተጸነሰ ፤ ከድንግል ማርያም በተወለደ ፤ በጴንጤናዊው በጲላጦስ ዘመን መከራ በተቀበለ ፤ በተሰቀለ ፤ በሞተ ፤ በተቀበረ ፤ ወደ ሲዖል በወረደ ፤ በሦስተኛውም ቀን ከሙታን በተነሣ ፤ ወደ ሰማይ በወጣ ፤ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር አብ ቀኝ በተቀመጠ ፤ በሕያዋንና በሙታን ሊፈርድ ከዚያ በሚመለስ ፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እናምለን ።

ደግሞም በመንፈስ ቅዱስ በአንዲት ቅድስት የሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን በቅዱሳን አንድነት ፤ በኃጢአት ስርየት ፤ በሥጋ ትንሣኤ ፤ በዘላለም ሕይወት እናምናለን ።

አሜን

Ministries

Children

Young

Young Adults

Family

Benevolence

About Us

 

2545 Warburton Ave, Santa Clara, CA 95051

Outreach

Ethiopia

Egypt

Email: info@ecfsanjose.church

© 2025 Ethiopian Christian Fellowship Church San Jose