ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ። (መዝ 122 ቁ 1)

እሑድ ከ10፡oo AM ጀምሮ

ዝርዝር ማውጫ

ወንጌል ለአዲስ አባላት

ደቀ መዝሙር ቡድናት 

የቤ/ክ የጸሎት አገልግሎት

የቤተሰብ አገልግሎት

የልጆች አገልግሎት

የ ECF መረዳጃ ሕብረት

Flower with Green Background

ስብከት ያድምጡ

ወንጌል ለአዲስ አባላት

ቤተ ክርሲቲያናችን ጌታን ለመከተልና ለሚፍልጉና ለወሰኑ ፤ የወንጌል እውነትን ለማሳውቅና ፣ የወንጌልን ጽኑ መሠረታዊ እውቀት ለማስጨበጥ ፤ አዲስ አማኞችም በመጽሐፍ ቅዱስ እውነት የተመሠረተ የድል ሕይወት እንዲኖራቸው ይህ የተከታታይ የትምህርት መርሐ ግብር አላት ።

መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል። እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል። ሞያተኛ ስለ ሆነ ለበጎቹም ስለማይገደው ሞያተኛው ይሸሻል። መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንደሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎች አኖራለሁ። ከዚህም በረት ያልሆኑ ሌሎች በጎች አሉኝ፤ እነርሱን ደግሞ ላመጣ ይገባኛል ድምፄንም ይሰማሉ፥ አንድም መንጋ ይሆናሉ እረኛውም አንድ።  ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል።  እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።

ደቀ መዝሙር ቡድን ይግቡ