ወደ ማውጭ (Home)
ጳውሎስ – በ2ኛ ቆሮ ም 2: 12-17 በጢሮአዳ ስለ ቆሮንጦስ ቤ/ክ አማኞች የእምነት ሕይወት ከቲቶ መለመስማት በጉጉት ቢጠባበቅም ቲቶ ግን ወደ ጢሮአዳ ስላልተመለሰ ተጨንቆ እርሱ ደግሞ ወደ መቀዶንያ ሄደ ። ሆኖም በጢሮአዳ ሳለ ብዙ ለወንጌል ሥራ በሮች ስለተከፈተለት ተደስቶ በዚህ ክፍል እያመሰገን ይጽፋል ።
የዚህ ሥራ በሮች እርሱ በእግዚአብሔር የተላከ እና በቅንነት እንደሚናገር እንጂ እንደሌሎቹና በጊዜው በነበሩ እንደብዙዎቹ የእግዚአብሔርን ቃል ከጥቅማ ጥቅም ጋር ቀላቅለው እንደሚነጋገሩት ስላልሆነ ክርስቶስ ሁልጊዜ የቃሉን ጉልበትና የእውቀት ምስጢር እየገለጠ በየስፍራው ድልን እንደሚሰጠው በክርስቶስ ፊት እግዚአብሔርን ያመሰግናል።
“ለሚድኑት የሕይወት መዓዛ ለሚጠፉት ግን የሞት ሽታ ሆነን የክርስቶስ መዓዛ ያደረገን ማን ነው?” ብሎ በጥያቄው እግዚአብሔርን ስለገኘው የአገልግሎት ሥራ መስፋት እግዚአብሔርን ያከብራል።
አንቀጹን ያስተላለፉ » Share the Post
የክርስቶስ መዓዛ ያደረገን ማን ነው?