ባልና ሚስት …

ጳውሎስ ለ1ቆሮ ቤ/ክ አማኞች : ስለ ጋብቻና የባልና የሚስት ጉዳይ ምክርሩንና ትዕዛዙን ሲጽፍላቸው –

ሀ/ ባል ወይም ሚስት በገዛ ሥጋቸው ላይ ሥልጣን የሚስቱ  ወይም የባልዋ እንደሆነ

ለ/ ለፀሎት ትጋት መከላከል ቢያስፈልግ  በስምምነት መሆን እንዳለበት 

ሐ/ መበልቶች በምኞት ከመቃጠል መጋባት እንደሚሻል 

መ/ ባልም ሚስትም እንዳይለያዩ : ከተለያዩ ግን ሳያገቡ እንዲኖሩ

ሠ/ ያላመነ ባል ወይም ያላመነች ሚስት ቢኖሯቸውና አብረው መቀመጥ ከፈለጉ በእምነት ልዩነታቸው ብቻ እንዳይለያዩ እያብራራ ያስተምራል።