ሮሜ 11 ቁጥር 16 ላይ “በኩራቱም ቅዱስ ከሆነ ቡሆው ደግሞ ቅዱስ ነው ፤ ሥሩም ቅዱስ ከሆን ቅርጫፎቹ ደግሞ ቅዱሳን ናቸው ። 17 – ነገር ግን ከቅርጫፎቹ አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት በሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ በቅርጫፎች ላይ አትመካ ፤ ብትመካባቸው -18 ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩ የምትሸከም አንተ አይደለህም። 19 – እንግዲህ እኔ እንድገባ ቅርንጫፎች ተሰበሩ ትል ይሆናል። መልካም ፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ ፤ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል ። ፍራ እንጂ የትዕቢት ነገር አታስብ ። እግዚአብሔር እንደተፈጠሩት ለነበሩት የራራላቸው ካልሆነ ፤ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና ። እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት ፡ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው ፤ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው ፤ ያለዚያአንተምትቆረጣለህ ። እነዚያም ባለማመናቸው ጸንተው ባይኖሩ በዛፉ ውስጥ ይገባሉ ፤ እግዚአብሔር መልሶ ሊያገባቸው ይችላልና ። አንተ የፍጥረቱ የበረሀ ከነበረ ወይራ ተቆርጠህ እንደ ፍጥረትህ ሳትሆን በመልካም ወይራ ከገባህ ፤ ይልቁንስ እኒዚያ በፍጥረታቸው ያሉት ቅርጫፎች በራሳቸው ወይራ እንዴት አይገቡም?
ይህ ክፍል የሚመለከተው “በተፈጥሮ የወይራ” ቅርጫፎች የሆኑት ላይ በ“በርሀ የወይራ” ቅርጫፎች የተመሰሉት የአሕዛብ ክርሲቲያኖች፤ ስለእምነታቸው በትዕቢትና በኩራት እንዳያስቡ ለማስጠንቀቅ የተነገር ምክር ነው። የተፈጥሮ በረሀ የተባሉት ያላመኑትን እሥራኤላውያን ሲሆኑ ፤ እንደ በረሀ ወይራ የተመሰሉት ደግሞ ከአሕዛብ ወገን ወደ ክርስትና እምነት የፈለሱት ናቸው።
ሁለቱም የቅርጫፍ ዓይነቶች የወይራ ዘይት በሚያወጣው ሥር ላይ የተተከሉ ስለሆነ ሁለቱም ቅርጫፎች በግንዱ ላይ መተከለና መመካት ይገባቸዋል።
አንተ የበረሃ ወይራ ቅርጫፍ የሆነከውን ሥሩ ተሸክመህ እንጂ ሥሩ አንተ የተሸከመክህ አይደለም ። አንተ የበርሀ ወይራ ቅርጫፍ ሆነህ እያለህ እንኳ ሥር ከሆነው የእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት የተነሣ እምነት ተሰጠህ ። ከዚህ ምሕረቱና ከቸርነቱ ብቻ የተነሣ የወይራ ዘይት ከሚወጣበት ዛፍ ላይ ተተከል። በሌላ አነጋገር አንተ የ”በረሀ ወይራ” ሆይ ፤ ልባም ሆኜ ነው እግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት አደረገልኝ ብለህ እንዳታስብ ። እንዳዛ ከሆነማ ፤ ልባምነትህ የእግዚአብሔርን ምሕረትን እንዳስከተለ ታስባለህ ማለት ነው ። እንደዛ ከሆነ የእግዚአብሔር ምሕረትና ቸርነት ለደንህነትህ መነሻ አደረከው ማለት ነው ።
እንደ እውነቱ ከሆነ የአንተ ልባምነት የእግዚአብሔርን ምሕረትና ቸርነት አላመጣም ። እንዲያውም እምነት የተሰጠህ ልባም ሆነህ ስለተገኝ ሳይሆን ፤ ምሕረቱና ቸርነቱም እንዲያው በእርሱ ምርጫ እና ፈቃድ ወይም ጸጋ ስላደረገለህ ነው ።

ልባም ነህ ብለህ ከአሰብክና ፤ ስለዚህ ምሕረቱ ተገብቶኛል ትል እንደሆነ ፤ እንዲህ ዓይነቱ አስተሳሰብ እሥራኤላውያን በሕግ ምክንያት ይገባናል ብለው እንዳሉት ይሆብሃል ማለት ነው። ያ ደግሞ ከምሕረት በተገኘ የእምነት ጽድቅ ሳይሆን በልባምነትህ የተገባህ ጽድቅ ስለሚሆን በዚህ ሂሳብ አንተም እሥራኤላዊያን በሕጋቸው እንደተመኩ አንተም በልባምነትህ ስለምትመካ ፤ እንደነርሱ ተቆርጠህ ትቀራለህ።
በመሠረቱ በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ማለት ፤ የጌታ ኢየሱስ ደም ለኃጢአታችን ቤዛ ሆኖ በአብ ፊት በቂ የኃጢአት ማስተሰረያ ሆነ ብሎ መቀበል ነው። ይህ ዓይነቱ እምነት ከእግዚአብሔር ነው ። ይህም እምነት እግዚአብሔር በመንፈስ ይውልዳሃል ። ልብ አድርግ ፤ የሚወልደው እግዚአብሔር ነው እንጂ ፤ አንተ በራስህ እውቀት በእግዚአብሔር ውስጥ ገብተህ እራስህ ማስወለድ አትችልህም ። እንኳን በመንፈስ በሥጋ መወለድ እንኳን አንድ ልጅ ወላጆቹን እንዲወልዱት በራሱ አሠራርና ችሎታ እራሱን አስወልድም ።
አንድን አማኝ ፤ ከእግዚአብሔር ከተወለደ ከእግዚአብሔር ጋር ሙሉ በሙሉ ሕሊናውን አስታርቆ በእግዚአብሔር ጋር እርቅን ያደርጋል ። ታዲያ ፣ እግዚአብሔር ከታረቀ ፤ መቼም ቢሆን እንደገና ይኼ እርቅ እግዚአብሔር ሰርዞ ወደ እንደገና ወደ ጥል አይገባም። የኢየስሱ ደም ዕለት ዕለት ወይም በየደቂቃው ስለበደላችን በፊቱ ይማልዳል። ከደሙ የተነሣ እንጂ ከእኛ ብቃት ወይም ልባምነት ይህ እምነት አልተሰጠንም።
ይህንን ያለተቀበለ አማኝ ቆም ብሎ እንደገና የኢየሱስ ክርስቶስን ክቡር ደምና ስለበደላችን ማስተሰሪያ ያለውን አሠራር ሊመረመር ይገባዋል።
ከእግዚአብሔር ጋር መታረቅ አንዴና እግዚአብሔር ለደሙ የሰጠው ዋጋን አውቆና አምኖ መቀበል ነው። አንድ ሰው ከዚህ እምነት ወደኋላ ሊሂደ አይችልም።
አንድን አማኝ ፤ ከእግዚአብሔር ከተወለደ ከእግዚአብሔር ጋር ሙሉ በሙሉ ሕሊናውን አስታርቆ በእግዚአብሔር ጋር እርቅን ያደርጋል ። ታዲያ ፣ እግዚአብሔር ከታረቀ ፤ መቼም ቢሆን እንደገና ይኼ እርቅ እግዚአብሔር ሰርዞ እንደገና ወደ ጥል አይገባም። የኢየስሱ ደም ዕለት ዕለት ወይም በየደቂቃው ስለበደላችን በፊቱ ይማልዳል። ከደሙ የተነሣ እንጂ ከእኛ ብቃት ወይም ልባምነት ይህ እምነት አልተሰጠንም።

ሮሜ 11 ፤ ማነው ተቆርጦ የሚወድቀው?
ወደ ማውጭ (Home)

አንቀጹን ያስተላለፉ » Share the Post