ወደ ማውጭ (Home)
በ 1ኛ ቆሮ ምዕራፍ 10 : 23-33 ላይ ለጣዖት የተሰዋ ሥጋን መብላትን አስመልክቶ ፣ ሐዋርያው ጳውሎስ እግዚአብሔርን የማስቆጣ ነው ። ስለዚህ ለጣዖት የተሰዋ ሥጋ መመገብ አይገባም ለሚሉ አንዳንድ የ1ቆሮ ቤ/ክ አማኞች መልስ ሲሰጥ ፦
አሁን ከእግዚአብሔርን ጋር ያለን ሰማያዊ ቤተሰብነት ከመብልና ከመጠጥ ጋር ሳይሆን ከልብና ከሕሊና ጋር ስለሆነ ለጣዖት የተሰዋ ሥጋ ይህንን ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ሥጋው በራሱ ምንም አያደርግም። ስለዚህ ሁሉን መብላት ተፈቅዶልናል ። እንዲያውም ምድርና ፍጥረት ሁሉ የጌታ ነውና በዚህ አትቸገሩ ይላቸዋል ።አሁን ከእግዚአብሔርን ጋር ያለን ሰማያዊ ቤተሰብነት ከመብልና ከመጠጥ ጋር ሳይሆን ከልብና ከሕሊና ጋር ስለሆነ ለጣዖት የተሰዋ ሥጋ ይህንን ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ሥጋው በራሱ ምንም አያደርግም። ስለዚህ ሁሉን መብላት ተፈቅዶልናል ። እንዲያውም ምድርና ፍጥረት ሁሉ የጌታ ነውና በዚህ አትቸገሩ ይላቸዋል ።
እኔም በጸጋና እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ ስለምበላ እግዚአብሔርን አላስቆጣም ብሎ ከገለጸ በኋላ ፥ ነገር ግን – ሁሉ ነገር ደግሞ አይጠቅምም ይላል።
ደግሞ በተለይ ለሌላ አማኝ ጋር ስትል ለጣዖት የተሰዋ ሥጋ ቢቀርብልህ የራስህን ጥቅም ብተወውና ባትበላ ይሻላል ። ይልቁንም አሁን ያገኘሁትን ነፃነት በሌላው አማኝ ባላስገምተው ይሻላል ሲል ምክሩን ይሰጣል ።
እንግዲህ – የምትበሉ ወይም የምትጠጡ ከሆነ ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት እንጂ ስለራሳችሁ ጥቅም ብቻ አኡሂን እያለ ይመክራቸዋል።
አንቀጹን ያስተላለፉ » Share the Post
ለጣዖት የተሰዋ ሥጋ መብላት ይፈቀዳል?